ኤኮዋስ የፀረ-ሽብር ጦሩ በተጠንቀቅ እንዲቆም አደረገ

ኤኮዋስ የፀረ-ሽብር ጦሩ በተጠንቀቅ እንዲቆም አደረገ

የምዕራብ አፍሪካ ሀገራት የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ “ኤኮዋስ” የቀጠናው የጦር ኃይል በተጠንቀቅ እንዲጠባበቅ ትዕዛዝ ሰጥቷል። የጸጥታ ተንታኞች ርምጃውን ያደነቁ ቢሆንም፣ የተቋሙ ሦስት አባል ሀገራት በቅርቡ መውጣታቸው ውጤታማነቱን አጠራጣሪ እንደሚያደርገው ተገልጿል። የናይጄሪያ መከላከያ ሚኒስትር ሞሃመድ ባዳሩ አቡባካር የኤኮዋስ የጦር ኃይል በተጠንቀቅ ላይ እንደሚሆን ያስታወቁት፣ ትላንት ማክሰኞ በተካሄደው የምዕራብ አፍሪካ ሀገራት ጥምረት የሆነው ኤኮዋስ 43ኛ መደበኛ የፀጥታ ስብሰባ ወቅት…

Read More