የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት በዩክሬይን ለ30 ቀናት ተኩስ እንዲቆም የቀረበውን ሐሳብ ደገፉ

የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት በዩክሬይን ለ30 ቀናት ተኩስ እንዲቆም የቀረበውን ሐሳብ ደገፉ

ዩክሬይን ለ30 ቀናት ተኩስ እንዲቆም በቀረበው ሐሳብ እንደምትስማማ ትላንት ይፋ ማድረጓን የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት በደስታ ተቀበሉት፡፡ ቀድሞ የተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ጉዳዮች ኮሚቴ ሊቀ መንበር የነበሩት ሪፐብሊካኑ ማይክል መኮል “ስምምነት ላይ መደረሱ በጣም አበረታቶኛል፡፡ አሁን ፕሬዚደንቱ የተያዘውን የስለላ መረጃ እና የጦር መሣሪያ ለመልቀቅ የወሰኑ ይመስለኛል፡፡ በጣም ትልቅ ክንዋኔ ነው” ማለታቸው ተጠቅሷል፡፡ ፕሬዝደንት ዶናልድ…

Read More