
ተዘግቶ የቆየው የመቐለ ከንቲባ ጽሕፈት ቤት በዶር. ደብረ ጽዮን ቡድን ቁጥጥር ሥር ዋለ
“የመፈንቅለ መንግሥት ሒደት ቅጥያ ነው” – የጊዜያዊ አስተዳደሩ ሹም ከህወሓት አመራሮች ውዝግብ ጋራ በተያያዘ ላለፉት መቶ ቀናት በዝግ የቆየው የመቐለ ከተማ ከንቲባ ጽሕፈት ቤት፣ ዛሬ ኀሙስ፣ በዶክተር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል በሚመራው ቡድን ቁጥጥር ሥር ውሏል። በጊዜያዊ አስተዳደሩ የከተማዋ ከንቲባ እንዲኾኑ የተሾሙት አቶ ብርሃነ ገብረ ኢየሱስ፣ “ጽንፈኛ” ሲሉ የጠሩት ቡድን በወታደራዊ አመራሮች ድጋፍ ጽሕፈት ቤቱን…