አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ

አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ

ባለፈው ሰኞ ሌሊት፣ ከምትኖርበት ሕንፃ አምስተኛ ፎቅ ላይ ቁልቁል ወድቃ ሕይወቷ ካለፈው፣ ሞዴል እና የማስታወቂያ ባለሞያ ቀነኒ አዱኛ ሞት ጋራ በተያያዘ ተጠርጥሮ በቁጥጥር ሥር የሚገኘው እጮኛዋ አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ፣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር ቆይቶ ምርመራ እንዲቀጥል ፍርድ ቤት አዘዘ። የዐዲስ አበባ ፖሊስ፣ ከቀነኒ ሞት ጋራ በዋና ወንጀል አድራጊነት የጠረጠረው አንዱዓለምን እንደኾነ በመግለጽ፣ 14 ቀናት የምርመራ…

Read More
“በትግራይ መፈንቅለ መንግሥት እየተፈጸመ ነው” ሲሉ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ተናገሩ

“በትግራይ መፈንቅለ መንግሥት እየተፈጸመ ነው” ሲሉ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ተናገሩ

በትግራይ ክልል፣ የጊዜያዊ አስተዳደሩን ቢሮዎች በየደረጃው በመስበር እና ማኅተሞችን በመንጠቅ መንግሥትን የማውረድ ሥራ እየተሠራ ነው፤ ሲሉ ፕሬዘደንቱ አቶ ጌታቸው ረዳ ተናግረዋል። በዐዲስ አበባ የሚገኙት አቶ ጌታቸው፣ ዛሬ ኀሙስ፣ መጋቢት 4 ቀን 2017 ዓ.ም. ረፋድ፣ በሸራተን ዐዲስ ሆቴል ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፣ አኹን በክልሉ ያለው ኹኔታ፣ “የፕሪቶርያውን ስምምነት የሚጥስና ከፍተኛ ግጭት የሚፈጥር ስለኾነ፣ የፌደራል መንግሥቱ ይህን የሚያስቆም…

Read More
የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው?

የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው?

መጋቢት፥ የዓለም አቀፍ ሴቶች ወር ነው። ሴቶች ትምህርትንና ሥራን ጨምሮ በተለያዩ ዘርፎች እኩል ዕድል እንዲያገኙ ለማብቃት በመላ ዓለም የሚደረጉ ጥረቶች፦ በአየር ንብረት ለውጥ፣ በጦርነት እና በሌሎችም ሰው ሠራሽ ምክንያቶች መጓተታቸውን፣ በሴቶች ላይ አተኩረው የሚሠሩ ተቋማት ያወጧቸው ሪፖርቶች ያሳያሉ። ዘንድሮም፣ ወርኃ መጋቢት(ማርች 8)፥ “ትግበራን ማፋጠን” በሚል መሪ ቃል በመላው ዓለም እየታሰበ ይገኛል። በዐዲስ አበባ የአሜሪካ ድምፅ…

Read More
WIN: Expansive – A Bold Book for SA Leaders with Global Ambition 

WIN: Expansive – A Bold Book for SA Leaders with Global Ambition 

South African thought-leaders and award-winning podcasters, John Sanei and Erik Kruger, have officially launched their book, Expansive, born out of their popular Expansive podcast that has a global community of listeners across the business, technology and personal development sphere. Just two weeks after its release date, Sanei and Kruger’s podcast hit number one in South Africa. This was…

Read More
አይኤምኤፍ እና ኢትዮጵያ በዋጋ ግሽበት ትንበያ ተለያዩ

አይኤምኤፍ እና ኢትዮጵያ በዋጋ ግሽበት ትንበያ ተለያዩ

. ትንበያዎቹ “የተለያዩ ብቻ ሳይኾኑ ከእውነታውም የራቁ ናቸው” – ባለሞያ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ)፣ በቅርቡ ስለ ኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት ያወጣው ትንበያ፣ እ.ኤ.አ በ2025፣ 25 ከመቶ መድረሱን ይገልጻል፡፡ የዋጋ ንረቱ አኹን ካለበት ሁለት አኀዝ ወደ ነጠላ አኀዝ ለመውረድ እስከ 2028 ሊቆይ እንደሚችልም አይኤምኤፍ ተንብይዋል፡፡ በአንጻሩ የኢትዮጵያ መንግሥት፣ የዋጋ ግሽበቱ እየወረደ መምጣቱንና አኹን ከ15 እስከ 16…

Read More